ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ እና በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ አኖሩ Post published:April 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ ብሎም በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ ማኖራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲው ስኬታማነት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ December 16, 2024 የመደመር መንግሥት ግቡ ሰርቶ ማሳካት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ September 17, 2025 የሚያጋጥሙንን ትንኮሳዎች በአጭር ለመቅጨት የውስጥ ችግራችንን መፍታትና ተባብሮ መስራት ያስፈልጋል- አምባሳደር ሬዳዋን ሁሴን October 29, 2024