ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬትናም ሃኖይ የሚገኘውን የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የአይነስውራን ት/ቤት ጎበኙ

You are currently viewing ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬትናም ሃኖይ የሚገኘውን የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የአይነስውራን ት/ቤት ጎበኙ

AMN – ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም

የቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት ማዳም ነኹ በሃኖይ የሚገኘውን የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የአይነስውራን ት/ቤት እንዳስጎበኟቸው ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አስታውቀዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ በነበራቸው ጉብኝት በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት በመስጠት ላይ ለሚገኘው እና በተለያዩ ክልሎች እየተሰሩ ላሉት አዳዲስ የአይነስውራን አዳሪ ት/ቤቶች የሚሆኑ ተሞክሮዎችን ማግኘታቸውንም ጠቁመዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review