የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

You are currently viewing የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

AMN – ሚያዝያ 11/2017

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዋና ጸሐፊው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review