የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published: April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN – ሚያዝያ 11/2017 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጎረቤቶች በልጆች አስተዳደግ ዉስጥ ድርሻ አላቸዉ ብለዉ ያምናሉ? ጎረቤት በትውልድ ግንባታ ዉስጥ ያለዉ ድርሻስ ምንድነዉ? January 16, 2026 በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለውን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል ማህበረሰቡ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ November 25, 2024 በዓመት እስከ 1 ሚሊዮን ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮችን የማስተናገድ አቅም ያለዉ ግዙፍ ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል September 11, 2026