ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸዉን ሃዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ነፍሳቸው በሰላም ታርፍ ዘንድ ተመኝተዋል፡፡ ርህራሄ፣ ትህትናቸው እና ለሰው ልጆች የነበራቸው የአገልግሎት ትሩፋትም በትውልዶች ይቀጥላል ሲሉም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የ2ተኛዉ ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና አዛን ተወዳዳሪዎች በአዲስ አበባ የተለያዩ የቱሪስት መስህቦችን ጎበኙ February 1, 2025 መሶብ የሁለተኛው ምዕራፍ የሀገር በቀል ሪፎርማችን አንዱ መሠረት ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ May 3, 2025 ዘመናትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ግንኙነት May 24, 2025