ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸዉን ሃዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ነፍሳቸው በሰላም ታርፍ ዘንድ ተመኝተዋል፡፡ ርህራሄ፣ ትህትናቸው እና ለሰው ልጆች የነበራቸው የአገልግሎት ትሩፋትም በትውልዶች ይቀጥላል ሲሉም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አየር ሃይል ሃገራዊ ግዳጅ እና ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል-ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ January 6, 2025 72ኛው የቦረና ኦሮሞ የገዳ ስልጣን (ባሊ) ርክክብ ስነ ስርዓት በማስመልከት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው January 24, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈር ቀዳጅ በነበሩት አልቤርቶ ቫርኔሮ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ June 20, 2025
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈር ቀዳጅ በነበሩት አልቤርቶ ቫርኔሮ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ June 20, 2025