ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

You are currently viewing ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል፡፡

ለእምነት፤ ለሰብዓዊነት እና ለአለም ሰላም የሰጡት አገልግሎት ሲታወስ ይኖራል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ሲሉም ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review