ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published: April 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል፡፡ ለእምነት፤ ለሰብዓዊነት እና ለአለም ሰላም የሰጡት አገልግሎት ሲታወስ ይኖራል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ሲሉም ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮ ቴሌኮም በጅማ ከተማ የ5ኛው ትውልድ ኔትዎርክ አገልግሎት አስጀመረ February 18, 2025 ሁሉንም የሚያግባባ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሽግግር ፍትህ ፖሊስን ተግባራዊ ማድረግ የማይተካ ሚና አለው :- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት December 2, 2024 የምርጫ ቦርድ ከየትኛውም አካል ነፃ ሆኖ ሥራውን በአግባቡ አከናውኗል- ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ June 22, 2026
ሁሉንም የሚያግባባ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሽግግር ፍትህ ፖሊስን ተግባራዊ ማድረግ የማይተካ ሚና አለው :- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት December 2, 2024