የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Post published: April 24, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ AMN – ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከሳዑዲ ዓረቢያ የልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሱልጣን አብዱረሃማን አልማርሻድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ በቅርቡ በተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም እንዲሁም በኢትዮጵያ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የልማት መስኮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የሚኒስቴሩ መረጃ ያሳያል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለከሳሽ ያልተመቸ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት መርህ October 18, 2025 ሀገር ለማፍረስ የተሰባሰቡ የጥፋት ተጋቢዎች… August 17, 2026 የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ፈጣሪነት በማሳደግ ቀጣናዊ ሰላም እና የኢኮኖሚ ትስስር ለማሳደግ ይሰራል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ October 6, 2026