የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Post published: April 24, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ AMN – ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከሳዑዲ ዓረቢያ የልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሱልጣን አብዱረሃማን አልማርሻድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ በቅርቡ በተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም እንዲሁም በኢትዮጵያ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የልማት መስኮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የሚኒስቴሩ መረጃ ያሳያል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዲጂታል ኢትዮጵያ ዕውን እንዲሆን የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው -የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር November 4, 2024 ለስፖርቱ መነቃቃትን የሚፈጥረው ሻምፒዮና September 21, 2024 የውጭ መገናኛ ብዙሃን ስለ ህዳሴ ግድብ ምን አሉ July 4, 2025
ዲጂታል ኢትዮጵያ ዕውን እንዲሆን የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው -የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር November 4, 2024