የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Post published: April 30, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚውል ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጀቱን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በከተማዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ ልማቶችን ለማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ትራንስፖርት አዲስ መልክ March 17, 2026 ህዳሴ አይችሉም ባዮችን ያሳፈረ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ September 14, 2025 ድርጅቱ በ2018 በጀት አመት በቀን በአማካይ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ተገልጋዮችን አጓጉዟል July 22, 2026