የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Post published: April 30, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚውል ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጀቱን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በከተማዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ ልማቶችን ለማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቦሌ ክፍለ ከተማ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በክፍለ ከተማው ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋራ January 7, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ለመመዝገብ ጥያቄ ላቀረቡ አመልካቾች አገልግሎቱ ከህዳር 1 ጀምሮ ይሰጣል-የሲቪል ምዘገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ October 23, 2024 የመደመር ዕሳቤ እና የኢትዮጵያ ቱሪዝም አዲስ ምዕራፍ July 1, 2026
በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ለመመዝገብ ጥያቄ ላቀረቡ አመልካቾች አገልግሎቱ ከህዳር 1 ጀምሮ ይሰጣል-የሲቪል ምዘገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ October 23, 2024