ሞሐመድ ሳላህ የዓመቱ ኮከብ ተብሎ ተመረጠ Post published: May 9, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሞ ሳላህ የእንግሊዝ እግርኳስ ፀሃፊዎች ማህበር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። የሊቨርፑሉ የመስመር አጥቂ በውድድር ዓመቱ በሊጉ 28 ግብ አስቆጥሮ 18 ወደ ግብነት የተቀየሩ ኳሶችን ማመቻቸት ችሏል። ሊቨርፑል ከአራት ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እንዲሆን ግብፃዊ ተጫዋች ትልቁን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ February 27, 2025 ብራዚል ከ ሞሮኮ ፦ የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ June 13, 2026 ዓመታዊው የባሎንዶር ሽልማት ዛሬ ምሽት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ላይ ይሰጣል October 28, 2024