ሞሐመድ ሳላህ የዓመቱ ኮከብ ተብሎ ተመረጠ Post published: May 9, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሞ ሳላህ የእንግሊዝ እግርኳስ ፀሃፊዎች ማህበር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። የሊቨርፑሉ የመስመር አጥቂ በውድድር ዓመቱ በሊጉ 28 ግብ አስቆጥሮ 18 ወደ ግብነት የተቀየሩ ኳሶችን ማመቻቸት ችሏል። ሊቨርፑል ከአራት ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እንዲሆን ግብፃዊ ተጫዋች ትልቁን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በ22ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና በ18ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ላይ የፈረስ ጉግስ እና ሸርጥ ውድድር ተካሄደ March 12, 2025 ጆኒ የምሽቱን ተጠባቂ ፍልሚያ ድል አደረገ August 28, 2026 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬም ይካሄዳል October 1, 2024