አትሌት ሰለሞን ባረጋ በማንችስተር የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ Post published:May 18, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በማንቸስተር በተደረገው 10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል። አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27:49 በሆነ ስዓት ውድድሩን በአንደኝነት ማሸነፍ ችሏል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ሞስነት ገረመው በ28:21 አራተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቁን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ አስደናቂ ክስተቶች April 16, 2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ አስገራሚ ክስተቶች August 4, 2024 የ21 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ 2 ጨዋታዎች ይጀምራል March 4, 2025