አትሌት ሰለሞን ባረጋ በማንችስተር የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ Post published: May 18, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በማንቸስተር በተደረገው 10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል። አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27:49 በሆነ ስዓት ውድድሩን በአንደኝነት ማሸነፍ ችሏል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ሞስነት ገረመው በ28:21 አራተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቁን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አዲስ አበባ ከአፍሪካ ኩራትነት ወደ ዓለም አቀፍ የከተማ ልማት ተምሳሌትነት ተቀይራለች- የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ተሳታፊዎች April 21, 2026 የአያቴ ልጅ ነኝ ያለቀስኩት እናቴን አስቤ ነው – ጆሲማር ጆሴ ኤቮራ ዲያስ June 16, 2026 10 ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ እንግሊዝ ፈረንሳይን በማሸነፍ የነሐስ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆነች July 20, 2026