ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ ጋር በቫቲካን ተወያዩ Post published:May 26, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN ግንቦት 18/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ በቫቲካን ተቀብለውናል ብለዋል፡፡ ውይይታችን በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ለዓለም ሰላም ያለንን የጋራ አቋምም ተወያይተናል። የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ይዘናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ አዲስ አበባ ገቡ August 26, 2025 ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በቁርጠኝነት ትሰራለች – አቶ አደም ፋራህ May 31, 2025 የሳውዲ አረቢያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባላት የኢትዮጵያን መልካም ገፆታ ለመላው ዓለም በማስተዋወቅ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ October 10, 2025