ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ ጋር በቫቲካን ተወያዩ Post published:May 26, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN ግንቦት 18/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ በቫቲካን ተቀብለውናል ብለዋል፡፡ ውይይታችን በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ለዓለም ሰላም ያለንን የጋራ አቋምም ተወያይተናል። የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ይዘናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኮፕ 32 ፕሬዚዳንት ጌዲዎን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኮፕ 21 ፕሬዚዳንት ሎረን ፋቢየስ ጋር ተወያዩ July 16, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ October 12, 2025 የማሌዢያ ኩባንያዎች የኢትዮጵያን የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድሎች የሚጠቀሙበት ምቹ ምኅዳር አለ ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ November 19, 2025
የማሌዢያ ኩባንያዎች የኢትዮጵያን የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድሎች የሚጠቀሙበት ምቹ ምኅዳር አለ ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ November 19, 2025