ቻይና እስያ ውስጥ ልዕልናዋን ለማረጋገጥ ወታደራዊ ኃይል ለመጠቀም እየተዘጋጀች መሆኗን አሜሪካ ገለጸች Post published:June 2, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN ግንቦት 24/2017 ቻይና እስያ ውስጥ ልዕልናዋን ለማረጋገጥ ወታደራዊ ኃይል ለመጠቀም እየተዘጋጀች ነው ሲል የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ቤጂንግ “በኢንዶ-ፓሲፊክ ቀጣና ያለውን የኃይል ሚዛን ለመለወጥ ወታደራዊ ኃይልን ለመጠቀም በአስደናቂ ሁኔታ በዝግጅት ላይ ነች” ሲሉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሰት ተናግረዋል። በአስማረ መኮንን 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቻይና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያን ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች June 26, 2026 አሜሪካ በቻይና ምርቶች ላይ የጣለችውን ታሪፍ ወደ 145 በመቶ አሳደገች April 11, 2025 ኬይር ስታርመር እና ቮሎድሚር ዜለንስኪ በዩክሬን ጉዳይ የነበራቸውን ቆራጥ አቋም ለማጽናት መስማማታቸው ተገለጸ August 14, 2025
ቻይና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያን ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች June 26, 2026