ቻይና እስያ ውስጥ ልዕልናዋን ለማረጋገጥ ወታደራዊ ኃይል ለመጠቀም እየተዘጋጀች መሆኗን አሜሪካ ገለጸች Post published:June 2, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN ግንቦት 24/2017 ቻይና እስያ ውስጥ ልዕልናዋን ለማረጋገጥ ወታደራዊ ኃይል ለመጠቀም እየተዘጋጀች ነው ሲል የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ቤጂንግ “በኢንዶ-ፓሲፊክ ቀጣና ያለውን የኃይል ሚዛን ለመለወጥ ወታደራዊ ኃይልን ለመጠቀም በአስደናቂ ሁኔታ በዝግጅት ላይ ነች” ሲሉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሰት ተናግረዋል። በአስማረ መኮንን 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው April 10, 2026 ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቲክቶክን ቆይታ ለ75 ቀናት የሚያራዝም መመሪያ ፈረሙ January 21, 2025 በቴክሳሱ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 43 ደርሷል July 6, 2025