የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች የመዲናዋን የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Post published:June 4, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት AMN – ግንቦት 27/2017 ዓ. ም የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ እና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ የሚዲያ ባለሙያዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ላይ የጠራ ግንዛቤ በመያዝ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ እንዲሁም የተሟላ መረጃን ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሚያደርጉበትን መደላድል ለመፍጠር እንደሆነ ተመላክቷል። በሔኖክ ዘነበ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከ149 ሚሊዮን ብር በላይ የታክስ እዳ ያለባቸው ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ March 20, 2025 አጀንዳ 2063 እና የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለፀ February 11, 2025 የተገነቡ የልጆች የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች መዲናዋን በአፍሪካ ምቹ የህፃናት ማሳደጊያ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት በተግባር ያረጋገጡ ስለመሆናቸው አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር ተናገሩ July 8, 2025
አጀንዳ 2063 እና የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለፀ February 11, 2025
የተገነቡ የልጆች የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች መዲናዋን በአፍሪካ ምቹ የህፃናት ማሳደጊያ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት በተግባር ያረጋገጡ ስለመሆናቸው አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር ተናገሩ July 8, 2025