በከተማችን በቀን 60 ሺህ ሜትር ኪዮብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያመርት እና በቀን 20 ሺህ ሜትር ኪዮብ ፍሳሽ የሚያጣራ የኮዬ ፍሳሽ ዘመናዊ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን አስመርቀን አገልግሎት አስጀምረናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች የመዲናዋን የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Post published:June 4, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት AMN – ግንቦት 27/2017 ዓ. ም የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ እና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ የሚዲያ ባለሙያዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ላይ የጠራ ግንዛቤ በመያዝ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ እንዲሁም የተሟላ መረጃን ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሚያደርጉበትን መደላድል ለመፍጠር እንደሆነ ተመላክቷል። በሔኖክ ዘነበ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ብልጽግና ቃሉን በመፈጸም ሕዝቡን የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤት ያደርጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 17, 2026 በመዲናዋ በሁሉም ዘርፎች በርካታ ለውጦች እየተመዘገቡ ነው-የምክር ቤት አባላት November 19, 2024 በአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ጥራት ቁጥጥርና አደጋ አስተዳደር የሰለጠኑ 40 ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው July 2, 2025