በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ማናቸውም አይነት የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች እና የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ሆነው ወደ ሀገር እንዲገቡ ተፈቀደ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ጋር ተወያዩ Post published:June 5, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት፣ ኢትዮጵያን እየጎበኙ ያሉትንና በስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ናታሻ ፒሪክ ሙሳርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከፕሬዚዳንቷ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን አመላክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን ለማሳካት ያልተቆራረጠ ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች እያደረገች ነው October 6, 2025 የኢትዮጵያ እና ቤልጂየም የሁለትዮሽ ግንኙነት እየተጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ June 3, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ October 8, 2025