ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ጋር ተወያዩ Post published:June 5, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት፣ ኢትዮጵያን እየጎበኙ ያሉትንና በስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ናታሻ ፒሪክ ሙሳርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከፕሬዚዳንቷ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን አመላክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሟ ተሰማ March 24, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር ተወያዩ November 23, 2025 ኢትዮጵያ በ2025 የዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ኢንዴክስ እና ሪፖርት ላይ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቧ ተገለፀ September 18, 2025