ከ242 በላይ ተሳፋሪዎችን የጫነ የህንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN-ሰኔ5 ቀን 2017 ዓ.ም ከህንድ ወደ ለንደን ለመጓዝ የሞከረው አውሮፕላኑ ከአየር መንገዱ ብዙም ሳይርቅ መከስከሱ ተነግሯል፡፡ ከህንድ ተነስቶ መዳረሻውን ለንደን ጋትዊክ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የበረራ ቁጥር AI171 አውሮፕላን እስከ 242 ሰዎችን አሳፍሮ እንደነበር ተነግሯል፡፡ በአደጋው ዙሪያ ምርመራዎች እንደተጀመሩ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሰሜን ኮሪያ እና ብሪክስ በዩክሬን የተኩስ አቁም ድርደር ላይ መሳተፍ አለባቸው -ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን March 29, 2025 ኢትዮጵያ በከበሩና በዳበሩ ባህላዊ ሃብቶቿ የሚያጋጥሟትን ችግሮች በጥበብ እየተሻገረች የመጣች ሀገር መሆኗን የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ June 25, 2025 የኑሮ ውድነቱ እጅ አጠር ዜጎች ላይ ጫና እንዳይፈጥር መንግስት እስከ 400 ቢሊዮን ብር የድጎማ በጀት መድቧል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) October 31, 2024
ኢትዮጵያ በከበሩና በዳበሩ ባህላዊ ሃብቶቿ የሚያጋጥሟትን ችግሮች በጥበብ እየተሻገረች የመጣች ሀገር መሆኗን የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ June 25, 2025
የኑሮ ውድነቱ እጅ አጠር ዜጎች ላይ ጫና እንዳይፈጥር መንግስት እስከ 400 ቢሊዮን ብር የድጎማ በጀት መድቧል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) October 31, 2024