ከ242 በላይ ተሳፋሪዎችን የጫነ የህንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN-ሰኔ5 ቀን 2017 ዓ.ም ከህንድ ወደ ለንደን ለመጓዝ የሞከረው አውሮፕላኑ ከአየር መንገዱ ብዙም ሳይርቅ መከስከሱ ተነግሯል፡፡ ከህንድ ተነስቶ መዳረሻውን ለንደን ጋትዊክ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የበረራ ቁጥር AI171 አውሮፕላን እስከ 242 ሰዎችን አሳፍሮ እንደነበር ተነግሯል፡፡ በአደጋው ዙሪያ ምርመራዎች እንደተጀመሩ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኤርሊንግ ሀላንድ በድንቅ የእግር ኳስ የጨዋታ ዘመን ስኬቶቹ ከጊነስ የዓለም ክብረወሰን የምስክር ወረቀቶች ተበርከቱለት August 14, 2026 ኢትዮጵያ ስኬታማ ተሳትፎ ያደረገችበት የአለም መንግስታት ጉባኤ ተጠናቀቀ February 14, 2025 ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው አቻቸዉ ጋር በሚኖራቸዉ ቆይታ የተወሰኑ ግዛቶችን ለዩክሬን ለማስመለስ እንደሚሞክሩ ገለጹ August 12, 2025