እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Post published:June 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN ሰኔ 06/2017 እስራኤል በኢራን ላይ የአየር ጠቃት መፈጸሟ ተነግሯል። እስራኤል የኢራንን የተለያዩ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መምታት መጀመሯን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል። ኢራን እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አለመስጠቷ ነዉ የተነገረዉ። የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን በበኩላቸዉ በእርምጃዉ የኢራን የኑክሌር መርሃግብር እና ሌሎች አካባቢዎች ኢላማ መደረጋቸዉን ተናግረዋል። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እንደ ስሟ ዉብ የሆነችዉን አዲስ አበባ አሁን ገና አየን October 7, 2025 ኢትዮጵያ የቀጣናውን ኢኮኖሚያዊ ገጽታ በአዲስ መልኩ እየቀረጸች ነው-ፈርስት ፖስት August 7, 2026 ፒያሳ – ከትላንት ትዝታ ወደ ነገው ዘመናዊነት May 8, 2026