እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Post published:June 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN ሰኔ 06/2017 እስራኤል በኢራን ላይ የአየር ጠቃት መፈጸሟ ተነግሯል። እስራኤል የኢራንን የተለያዩ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መምታት መጀመሯን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል። ኢራን እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አለመስጠቷ ነዉ የተነገረዉ። የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን በበኩላቸዉ በእርምጃዉ የኢራን የኑክሌር መርሃግብር እና ሌሎች አካባቢዎች ኢላማ መደረጋቸዉን ተናግረዋል። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአልጄሪያ ብሔራዊ ነፃነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ አዲስ አበባ ገቡ January 30, 2025 በመላው ደቡባዊ አውሮፓ ከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመርን ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች ሰደድ እሳት መቀስቀሱ ተገለጸ August 13, 2025 ረሃብን ለማስወገድ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል -ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ November 7, 2024