ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገለጹ Post published:June 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN ሰኔ 19/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገልጸዋል። ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብዬ ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አልቆ ማለም መሰረታችን ከችግር በላይ ከፍ ብሎ መብረር የብልጽግና አምዳችን ነው፡-ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 21, 2026 ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን ለማሳካት ያልተቆራረጠ ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች እያደረገች ነው October 6, 2025 ትራምፕ እና ዜለንስኪ በሚያደርጉት ስብሰባ የአውሮፓ መሪዎች እንደሚሳተፉ ተገለጸ August 17, 2025