ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገለጹ Post published:June 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN ሰኔ 19/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገልጸዋል። ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብዬ ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከ242 በላይ ተሳፋሪዎችን የጫነ የህንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ June 12, 2025 ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋገጡ June 3, 2026 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው September 12, 2025
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው September 12, 2025