ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለገሱ Post published:July 31, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN ሃምሌ 24/2017 ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለግሰዋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎቸ ለሚኖሩ ድጋፍ ለሚሹ አካል ጉደተኛች የዊልቼር ድጋፍ የማድረግ ፕሮግራሙን አጠናክሮ መቀጠሉን ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ አለም አቀፉ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በሴቶች የተሠሩ የልማት ስራዎችን ጎበኘ March 8, 2025 በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ April 6, 2025 የፅናት ተምሳሌት April 5, 2025