ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለገሱ Post published:July 31, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN ሃምሌ 24/2017 ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለግሰዋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎቸ ለሚኖሩ ድጋፍ ለሚሹ አካል ጉደተኛች የዊልቼር ድጋፍ የማድረግ ፕሮግራሙን አጠናክሮ መቀጠሉን ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሀገራዊ ምክክሩ ወደ ጋራ መግባባት በሚመራ እና በመከባበር መንፈስ እየተካሄደ ነው July 30, 2026 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ውሀ በአቆረ ጉድጓድ ውስጥ ዋና ለመዋኘት የገቡ የሶስት ታዳጊዎች ህይወት አለፈ February 24, 2025 ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቤንች ሼካ ዞን አማን ከተማ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ January 18, 2026