አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ Post published:August 1, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሃምሌ 25/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አዲሱ አረጋን የግብርና ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት አቶ አዲሱ አረጋ፣ ከዛሬ ጀምሮ የግብርና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቤልት እና ሮድ ኢኒሼቲቭ ለኢትዮጵያ እና ቻይና አጋርነት መጠናከር ቁልፍ ሚና ተጫውቷል – አምባሳደር ተፈራ ደርበው April 8, 2025 ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ እውቅና እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ December 11, 2024 ፓርላማው የህጻናትን ሁለንተናዊ መብቶችና ጥቅሞች ለማረጋገጥ አዎንታዊ አስተዋጽኦ አለው March 24, 2025