አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ Post published:August 1, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሃምሌ 25/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አዲሱ አረጋን የግብርና ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት አቶ አዲሱ አረጋ፣ ከዛሬ ጀምሮ የግብርና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አይሻ መሃመድ( ኢንጂነር ) በቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራውን ከፍተኛ ልዑክ አነጋጋሩ April 15, 2025 የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፖሊስን ሥራ በከፍተኛ ደረጃ የሚያግዙ K9 አነፍናፊ ውሾችን ከእስራኤል ፖሊስ በድጋፍ አገኘ January 28, 2026 በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን የተመራ የግዛቷ ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ November 14, 2024