ዛሬ ማለዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን አዲስ የተሠራውን ከእንጦጦ ግርጌ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ የኮሪደር ሥራ መርቀዋል። Post published: August 3, 2025 Post category:ልማት አካባቢው አስደናቂ ለውጥ ያመጡ አዳዲስ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገዶች፣ የተሻሻሉ የመንገድ ዳር መብራቶች፣ በታዋቂው የጥበበ እድ ገበያ በሽሮሜዳ የተገነቡ የዘመናዊ ሱቆችን ያካተተ ነው። የኮሪደር ልማት ሥራው የሕፃናት መጫወቻዎች፣ ሰፊ የእግር ኳስ ሜዳ እና የተለያዩ ለሕዝብ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች የተከናወኑበት ነው። – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ጎርፍ መከላከል ፕሮጀክት ውጤት እያስገኘ ነው- ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር January 2, 2025 ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት አስደናቂ እድገት እያስመዘገበች መሆኗን የእስራኤል ምክትል አምባሳደር ገለጹ December 19, 2025 ሀገሪቱ ለዘመናት ካንቀላፋችበት በመንቃት ላይ በመሆኗ ሀይቁን ንጋት ግዱቡንም ህዳሴ ብለን ጠርተነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ September 1, 2025
ሀገሪቱ ለዘመናት ካንቀላፋችበት በመንቃት ላይ በመሆኗ ሀይቁን ንጋት ግዱቡንም ህዳሴ ብለን ጠርተነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ September 1, 2025