ዛሬ ማለዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን አዲስ የተሠራውን ከእንጦጦ ግርጌ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ የኮሪደር ሥራ መርቀዋል። Post published: August 3, 2025 Post category:ልማት አካባቢው አስደናቂ ለውጥ ያመጡ አዳዲስ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገዶች፣ የተሻሻሉ የመንገድ ዳር መብራቶች፣ በታዋቂው የጥበበ እድ ገበያ በሽሮሜዳ የተገነቡ የዘመናዊ ሱቆችን ያካተተ ነው። የኮሪደር ልማት ሥራው የሕፃናት መጫወቻዎች፣ ሰፊ የእግር ኳስ ሜዳ እና የተለያዩ ለሕዝብ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች የተከናወኑበት ነው። – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሚቀጥሉት አምስት አመታት በርካታ አዳዲስ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ወደ አገልግሎት እንደሚያስገባ ተገለፀ September 13, 2025 የነዋሪዎችን የአኗኗር ዘይቤ ማሻሻል የሚያስችሉ የስፖርት እና የመዝናኛ መሰረተ ልማቶች… June 15, 2026 በምሥራቅ ሸዋ ዞን የተጀመሩ የልማትና የኢንቨስትመንት ንቅናቄዎች የሀገሪቱን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥኑ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) May 23, 2026
በምሥራቅ ሸዋ ዞን የተጀመሩ የልማትና የኢንቨስትመንት ንቅናቄዎች የሀገሪቱን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥኑ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) May 23, 2026