ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያዩ

AMN ነሃሴ 20/2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝን ዛሬ ጠዋት ተቀብዬ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review