ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያዩ Post published:August 26, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN ነሃሴ 20/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝን ዛሬ ጠዋት ተቀብዬ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ የየካ ቁጥር 2 የመኪና ማቆሚያን መርቀዉ አገልግሎት አስጀመሩ May 21, 2025 ሀገራዊ ምክክሩ የታሪክ ስብራታችንን ለመጠገን ወሳኝ መፍትሔ ነው July 16, 2026 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋው የዘዉዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አዲስ ሆስፒታልን የሚመጣጠን ማስፋፊያ ተገንብቶ፤ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያ ተሟልቶለት ስራ መጀመሩን ገለጹ November 15, 2025
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋው የዘዉዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አዲስ ሆስፒታልን የሚመጣጠን ማስፋፊያ ተገንብቶ፤ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያ ተሟልቶለት ስራ መጀመሩን ገለጹ November 15, 2025