ፋንታዬ በላይነህ የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች Post published:August 28, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN – ነሃሴ 22/2017 ዓ.ም የ2025 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ዙር ውድድር በስዊዘርላንድ ዙሪክ እየተከናወነ ይገኛል። በሴቶች 3000 ሜትር የተወዳደረችው ፋንታዬ በላይነህ ባለድል ሆናለች። ወጣቷ አትሌት ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:40.56 ሰዓት ፈጅቶባታል። በሸዋንግዛዉ ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እሁድ በሚደረገው የቦስተን ማራቶን የኢትዮጵያና ኬንያውያን አትሌቶች ፍጥጫ ይጠበቃል፡፡ April 18, 2025 ለአትሌቲክሱ ፍትሐዊነት የቴክኖሎጂ ሚና August 23, 2025 72ኛዉን የቦረና አባ ገዳ ባሊ ርክክብን በማስመልከት የብስክሌት ውድድር እየተካሄደ ነው March 7, 2025