ፋንታዬ በላይነህ የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች Post published:August 28, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN – ነሃሴ 22/2017 ዓ.ም የ2025 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ዙር ውድድር በስዊዘርላንድ ዙሪክ እየተከናወነ ይገኛል። በሴቶች 3000 ሜትር የተወዳደረችው ፋንታዬ በላይነህ ባለድል ሆናለች። ወጣቷ አትሌት ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:40.56 ሰዓት ፈጅቶባታል። በሸዋንግዛዉ ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና አትሌት ድርቤ ወልተጂ ለፍጻሜ አለፉ:: March 21, 2025 በጃፓን ቶኪዮ የግማሽ ማራቶን አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸነፈ October 19, 2025 ከልብ መነጋገር የሚሻው የኦሎምፒክ ተሳትፎ August 19, 2024