አርሰናል ተከላካዩን ለመሸጥ ተስማማ

You are currently viewing አርሰናል ተከላካዩን ለመሸጥ ተስማማ

AMN – ነሃሴ 23/2017 ዓ.ም

አርሰናል ፖላንዳዊውን ተከላካይ ጃኮብ ኪቪዮርን ለፖርቶ ለመሸጥ ተስማምቷል።

ተጫዋቹ በመጀመሪያ በውሰት የሚያቀና ሲሆን በ2026 ውሉ ቋሚ ይሆናል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ ከዝውውሩ በአጠቃላይ 19 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።

በዊሊያም ሳሊባ እና ጋብርኤል ማጋሌሽ ተሸፍኖ ብዙ የመጫወት እድል ያላገኘው ኪቪዮር ነገ የህክምና ምርመራውን አድርጎ ዝውውሩን እንደሚያጠናቅቅ ደይሊ ሜል ዘግቧል።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review