ሊቨርፑል ክብረወሰን በሆነ የዝውውር ገንዘብ አሌክሳንደር ኢዛክን ለማስፈረም ተስማማ Post published:September 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 26/2017 ዓ.ም አሌክሳንደር ኢዛክ በመጨረሻም የፈለገውን ለማግኘት ተቃርቧል። ስዊዲናዊ አጥቂ በእንግሊዝ ክብረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ኒውካስትል እና ሊቨርፑል በዝውውሩ ጉዳይ ሙሉ ለሙሉ የተስማሙ ሲሆን ተጫዋቹ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ሊቨርፑል አቅንቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like መሬ ሆ ………………. October 3, 2025 የኬፕ ቨርዴ ግብ ጠባቂ እናት ልጃቸውን በዓለም ዋንጫ ላይ ለመመልከት የሚያስችላቸውን ቪዛ አገኙ June 18, 2026 ባህር ዳር ከነማ ክለብ አፍሪካንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) መስከረም 6/2016 ዓ.ም September 20, 2023
ባህር ዳር ከነማ ክለብ አፍሪካንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) መስከረም 6/2016 ዓ.ም September 20, 2023