ሊቨርፑል ክብረወሰን በሆነ የዝውውር ገንዘብ አሌክሳንደር ኢዛክን ለማስፈረም ተስማማ Post published:September 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 26/2017 ዓ.ም አሌክሳንደር ኢዛክ በመጨረሻም የፈለገውን ለማግኘት ተቃርቧል። ስዊዲናዊ አጥቂ በእንግሊዝ ክብረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ኒውካስትል እና ሊቨርፑል በዝውውሩ ጉዳይ ሙሉ ለሙሉ የተስማሙ ሲሆን ተጫዋቹ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ሊቨርፑል አቅንቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው ውጤታማ አመራር የህዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ያደረጉ ስራዎች እንዲከናወኑ ማስቻሉት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ October 19, 2025 አስቶንቪላ ከአርሰናል፦ የስፔናውያኑ አሰልጣኞች የታክቲክ ፍልሚያ የሚታይበት ጨዋታ December 6, 2025 ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዝንባሌ ኖሯቸው እንዲያድጉ የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ September 20, 2025
በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው ውጤታማ አመራር የህዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ያደረጉ ስራዎች እንዲከናወኑ ማስቻሉት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ October 19, 2025
ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዝንባሌ ኖሯቸው እንዲያድጉ የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ September 20, 2025