ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በአምባሳደርነት ሾሙ Post published:September 3, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN – ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል። ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን ኢዜአ ዘግቧል። አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ አራቱ የመደመር ቅጾች ምን አሉ? August 21, 2025 ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ኢትዮጵያ አባል ለመሆን ያቀረበችውን ጥያቄ ተቀበለ May 6, 2025 በምርጫው ሂደት የሚዲያ ተቋማት ጉልህ ሚና እንደተጫወቱ ተገለጸ June 18, 2026