ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በአምባሳደርነት ሾሙ Post published:September 3, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN – ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል። ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን ኢዜአ ዘግቧል። አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኡሁሩ ኬንያታ ለኢትዮጵያ ምርጫ ስኬት ከአፍሪካ ዲፕሎማቶች ጋር መከሩ May 31, 2026 ሀገር የሚያጸናና ትውልድን የሚያስቀጥል ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ተቋማትንና የልማት ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ የምትገኘው – ኢትዮጵያ September 16, 2026 ነገ የሚጀመረው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለሀገራዊ መግባባት መሰረት የሚጣልበት ነው July 14, 2026
ሀገር የሚያጸናና ትውልድን የሚያስቀጥል ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ተቋማትንና የልማት ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ የምትገኘው – ኢትዮጵያ September 16, 2026