ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ ውይይት አካሄደዋል Post published:September 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN ጳጉሜን 3/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ አካል የሆነና በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ የምሳ ላይ የውይይት መርሃ ግብር አካሂደዋል። ውይይቱ ለለውጥ በማይበገር እና አካታች የኃይል ምንጭ ሥርዓት ማዕከል ውስጥ የኃይል አቅርቦትን የማሳለጥ ሥራ ላይ ያተኮረ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል January 7, 2025 ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት March 3, 2025 ስንፍናን የሚጠየፍ ትውልድ መፍጠር የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ መሆኑን ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ June 19, 2025