ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ ውይይት አካሄደዋል Post published:September 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN ጳጉሜን 3/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ አካል የሆነና በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ የምሳ ላይ የውይይት መርሃ ግብር አካሂደዋል። ውይይቱ ለለውጥ በማይበገር እና አካታች የኃይል ምንጭ ሥርዓት ማዕከል ውስጥ የኃይል አቅርቦትን የማሳለጥ ሥራ ላይ ያተኮረ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሊታሰብ የማይችል አስደናቂ ሥራ ሠርቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 28, 2026 የመረጠንን ህዝብ የምናመሰግነው በቃላት ብቻ ሳይሆን ችግሩን የሚፈቱ ተጨባጭ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠት ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ June 22, 2026 የባሕር ዳር ከተማ ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ የልማት ምሳሌ የምትሆን ከተማ ነች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) August 7, 2026