የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ ዉጣ ዉረዶችን አልፎ በመመረቁ ደስታቸዉን እየገለጹ ነዉ Post published:September 9, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – ጳጉሜን 4/2ዐ17 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ የዛሬዋ እለት ለመላ ኢትዮጵያዊያን የደስታ ቀን ናት፡፡ ብዙ መስዋትነት የተከፈለበት፣ መላ ኢትዮጵያዊያን አሻራቸውን ያስቀመጡበት እና ለፍፃሜው ሲጓጉለት የነበረው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ለምረቃ በቅቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር ተወያዩ February 17, 2025 በሌብነት ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ April 4, 2025 የህብረት ስራ ማህበራት ለአሰራር አመቺ የሆኑ ደንቦችን በማዘጋጀት አየተሰራ ስለመሆኑ የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን አስታወቀ September 20, 2024