የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ ዉጣ ዉረዶችን አልፎ በመመረቁ ደስታቸዉን እየገለጹ ነዉ Post published:September 9, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – ጳጉሜን 4/2ዐ17 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ የዛሬዋ እለት ለመላ ኢትዮጵያዊያን የደስታ ቀን ናት፡፡ ብዙ መስዋትነት የተከፈለበት፣ መላ ኢትዮጵያዊያን አሻራቸውን ያስቀመጡበት እና ለፍፃሜው ሲጓጉለት የነበረው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ለምረቃ በቅቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሀገራዊ ለውጡ 7ኛ ዓመት በአዲስ አበባ በከተማ ደረጃ በፓናል ውይይት መከበር ጀመረ April 2, 2025 የአንጋፋው የማሲንቆ እና በገና ተጫዋች አለማየሁ ፋንታ አስከሬን ሽኝት እየተካሄደ ነው March 12, 2025 የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ የካርቦን ልቀትን በመቀነስ ከሚከናወን ስነ-ምህዳራዊ ግዴታ በላይ ነው ! August 3, 2026