39 አባላትን ያካተተዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ማምሻውን ወደ ጃፓን ቶኪዮ አመራ

You are currently viewing 39 አባላትን ያካተተዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ማምሻውን ወደ ጃፓን ቶኪዮ አመራ

AMN ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም

በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የመጀመሪያዉ ተጓዥ ዛሬ ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ አቅንቷል ።

ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን እና ርምጃን ጨምሮ ባሉት ርቀቶች ትሳተፋለች።

የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌዴሬሽን አመራሮች ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት ልዑክ ቡድኑን ሸኝተዋል ።

በወንድማገኝ አሰፋ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review